እኔና አንቺ 2 - Ethiopian Couples Romance 2 አፕሊኬሽን በተጫማሪ በአዲስ አቀራረብ ለአንባቢያን በሚስብ መልኩ ተዘጋጅቷል፡፡በዉስጡ አጫጭርና መሳጭ የፍቅር ትዉስታዎችን በመያዝ ለሚወዱት ሰዉ ሼር ያድርጉ! ከዚህ በተጨማሪ የመረጡትን ጥቅስ ዎልፔፐር ስእል በማድረግ የፍቅር ጊዜዎን ያሳልፉ!